የኢሕአፓ ልሳን፣ ዴሞክራሲያ፣ ቅጽ 39፣ ቁ. 4፣ የካቲት 2006 ዓ. ም.፡ ዘንድሮ 40 ዓመቱን ያስቆጠረው የየካቲት 66 አብዮታዊ እንቅስቃሴ የተከሰተው በግብታዊነት ነው። እንቅስቃሴውን ቀደም ብሎ የተነበየ ወይም የገመተ አልነበረም። በኢሕአፓ ዙሪያ የተሰለፉትና ሌሎች አብዮታዊ ኃይሎች በሂደቱ የጎላ አስተዋጽኦ ማድረጋቸው የታወቀ ይሁን እንጅ እንቅስቃሴውን ያቀደ፤ ያቀነባበረ ወይም የመራ ኃይል ያልነበረ መሆኑ አከራካሪ አይደለም። ለዚህም ነው በግብታዊነት ፈነዳ የሚባለው። ሙሉውን ጽሑፍ ያንብቡ …