መሰረታዊ ችግሮችና መፍትሔያቸው

 

ወቅታዊ ሐተታ ከፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ ሬዲዮ: መፍትሔዎቹ እምቢ ተባሉ እንጂ ግልጽ ናቸው። መሬት ለአራሹ፤ ያልተገደበ ዲምክራሲያዊ መብት ለሰፊው ጭቁን ሕዝብ፤ ሉዓላዊነት ለኢትዮጵያ፤ ብሂራዊ ኢኮኖሚን ማጠናከር፤ ገለልተኛ የውጭ ፖለቲካ፤ የሀገር አንድነት በዲሞክራሲ መሰረት፤ ኢትዮጵያዊነት…ሁሉም ለወያኔ ጸር ናቸው። ሀገር አድኑ ትግል በግድ የወያኔን አገዛዝ ማክተም መወገድ ይጠይቃል። ለዚህ ሀገራዊ ግዳጅ ዝግጁ ሆነን እንገኝ።  ሙሉውን ያንብቡ …