ከኢሕአፓ የተሰጠ ወቅታዊ መግለጫ፡ ዘረኛውና ሀገር አጥፊው ወያኔ በባዕዳን እርዳታ ስልጣን የያዘበትን ግንቦት 20ን ለማክበር ሲነሳ በከተማዎቹ ሁሉ የሙት ከተማ አድማ እንዲደረግ የቀረበውን ሀሳብ ኢሕአፓ ሙሉ በሙሉ በመደገፍ በ1997 እንዳደረገው በአሁኑ ወቅትም ባለው አቅም ሁሉ የሚተባባር ይሆናል። የ1997ኡን አድማ ያከሸፉት ከሀዲ የሆኑት የተወሰኑ የህብረትና ቅንጅት መሪዎች እንዲሁም አሜሪካ ና እንግሊዝ እንደነበሩ የምናስታውሰው ነው። ሁኔታው እንዳይደገም መታገል ማስፈለጉን ከወዲሁ ማሳወቅና ማወቅም ያሻል። ሙሉውን መግለጫ ያንብቡ…