ሀበሺኛ በአስር


አዲስ ግጥም ከ
ማ ቱማ

ለት እሁድ ያለው ሳምንትን ፍለጋ፣

ሰጎንን ፍለጋ በግጨው በረሃ፣

ማስቀደም መከጀል ማክሰኞን ከ ሰኞ፣

ሙታንታ ሱሪ ላይ ዝነጣ ተብሎ፣

ዕንቁጣጣሽ ግንቦት ልደትም በሰኔ፣

ጸደቅን ያሉት ከንቱ ይዟቸው ኩነኔ::   ሙሉውን ግጥም ያንብቡ …