ከፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ ሬዲዮ: ፖለቲካና ሀገር አድን ትግል ማንም በዘፈቀደ ቀዶ ሊጠግነው የሚነሳበት ሊሆን አይገባም። ከጥቂት ሳይሆን ብዙ ዓመታት ወዲህ ያለው አስተያየትና እምነት ግን ይህ አይደለም። ሁሉም ገብቶ የሚንቦጫረቅበት ያልተጣራና ያልታጠረ ኩሬ ሆኖ ይገኛል። የማያጠግብ እንጀራ ከምጣዱ ያስታውቃል ነውናም ገና ከአያያዙ ይፈለጋል የሚባለው ህብረት የሚሆን አለመሆኑ ግልጽ ሆኖ ያታያል። ህብረት ህብረት የሚለው ጩኸትም አንዳንዴም በወያኔ ጉረሮ የሚጮህ ይሆንና ውድቅ ሆኖ ይቀራል። ሙሉውን ያንብቡ