የፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ ሬዲዮ: የሀገራችን ወቅታዊው ሁኔታ፤ የ1966 ቱን ወርሃ የካቲት ሁኔታ በብዙ መልኩ ያንፀባርቃል። ያስታውሳል። ያመለክታል። ተመሳሳይ የደወል ድምፅም ያሰማል። ይህ ድምጽ፤ የወየኔን ግብዐተ-መሬት መርዶ ሲናገር፤ በአንፃሩ ደግሞ፤ የኢትዮጵያን ብሥራተ-ነፃነት ያውጃል። “ታሪክ፤ በተለያየ ወቅትና ሁኔታ እራሱን ይደግማል። “እንዲሉ፤ የ1966ቱ ዓም የካቲት ሕዝባዊ አመፀ ፤ በወቅቱ የነበረውን ኋላ – ቀር ሥርዓት እንደለወጠው ሁሉ፤ የአሁኑም ሕዝባዊ አመፅ፤ የወያኔን ዘረኛ አገዛዝ፤ ወደ ግበዐ -ተመሬቱ እንደሚወስደው የታሪክ ሀቅ ነው። ታሪክ የሚያመጣውን ሃቅ ደግሞ፤ ማንም ሊጠራጠር አይቻለውም። አውቆ ካልተኛ በስተቀር . . . . ሙሉውን ያንብቡ