ምን ተዘጋጅቶልናል?

 

ሊያነቡት የሚገባ ወቅታዊ ሐተታ፡ … ዛሬም መሰል ዝግጅቶች እየተደረጉልን ነው።  ምን ተዘጋጅቶልናል ብሎ መጠየቅና ማወቅ ደግሞ የትግሉ ወሳኝ አካል ነው።  የሀገራችን ዕጣ ለባዕዳን ተሰጥቷልና የነገይቷን ኢትዮጵያ ቅርጽና ይዘት በተመለከተ በዋሺንግተንና  ሎንዶን ያሉት ዕብሪተኞች ወሳኙ እኛ ነን ብለው እየተንቀስቀሱ ናቸው።   ሙሉውን ጽሑፍ ያንብቡ …