በኢትዮጵያ በሬዲዮ ስርጭቶችና ድረ ገፆች ላይ የተጣለው እቀባ አሁንም እንደቀጠለ ነው


ኢሕአፓ፡ 
ለዚህም ነው በራሱ ኃላፊነት የሚሰራጩ የሬዲዮ ፕሮግራሞችና ድረገፁ የታገዱበት ኢሕአፓ በአለም አቀፍ ደረጃ ለሰብአዊ መበት መከበር ለሚንቀሳቀሱ ድርጅቶች በወያኔ አገዛዝ እየተደረጉ ያሉትን የመብት ጥሰቶች አስመልክቶ ተቃውሟቸውን እንዲያቀርቡ በተደጋጋሚ እየጠየቀ የሚገኘው። የወያኔን አገዛዝ በተለያየ ደረጃ የሚደግፉ እንደ  እንግሊዝ፤ አሜሪካና ሌሎችም ባዕዳኖች ሁሉ እንዲሁ እያደረጋቸው ያሉትን ሳንሱርና የዜና እገዳዎች እንዲያቆም ተቃውሟቸውን እንዲያቀርቡ አሁንም አበክሮ ይጠይቃል።  ሙሉውን መግለጫ ያንብቡ …