ከሙሉቀን ሙጨ: ዛሬም ሌላ ሃዘን ሆነና፤ “ሙሉጌታ መንገሻ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ የሚል አዲስ መርዶ ሥሰማ፤ ብቻዬን እርር ኩምትር ብዬ አለቀስኩ። በባዶ ቤትና በባዶ ሜዳ ላይ ማጓጎሩ ቢያስጨንቀኝ፤ አንድ ሁለት የእኔ ቢጤዎችን በስልክ አግኝቼ አስኪበቃኝ ተላቀስኩ። እንዲያ የጨመኩት የሃዘን ዕምባዬ ምንጩ፤ የወንድሜ የጓድ ሙሉጌታና ሌሎች መሰሎቹ ፍላጎትና ዋይታ ወለል ብሎ ሲታየኝ ያደረብኝ የባዶነት ስሜት ነው። ሙሉውን ያንብቡ