በጠላት የተከበበ ሠራዊት፤ በሕዝብ የተተፋ ሥርዓት

በፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ:  . . . በአሮጌው ግንብ ውስጥ ብቻዋን እንደምትቅበዘበዝ ድንቢጥ የጭንቀት ማዕልትና ሌሊት እንደሚያሳልፉ፤ ከራሳቸው የበለጠ የሚረዳ የለም። በመጨረሻዋ ሰዓት የሚወስዱትን  ርምጃ ለመከናውን ግን ለመወሰን ተቸግረዋል። ይህ ማለት ግን ወደፊት ሊወስዱት በሚፈልጉት ርምጃ ላይ  ምንም አያስቡም ማለት አይደለም። የደርግ የመጨረሻ ዕድል፤ ምን እንደነበረ  በሚገባ ያጤኑታል። ያ ዕድል  እንዳይገጥማቸው የተቻላቸውን ያህል ይጥራሉ። እንደ ደርግ መሪዎች  በአስራ አንደኛው ( 11) ኛው ሰዓት እንዲርበተበቱ  ጮሌነታቸው  አይፈቅድላቸውም።  በሥልጣን ለመቆየት ሲሉ፤ የአንድ ቀን  ዕድሜም እንኳን ቢሆን ለማግኘት የሚፍረጨረጨሩትን ያህል፤ ከሕዝቡ ቁጣና ቅጣት ለመዳን ደግሞ ያንኑ ያህል ጥረት ከማድረግ ይቆጠባሉ አይባሉም ።  ወያኔዎቹ፣ በአሁኑ ወቅት  ጎን -ለጎን  በሚያከሂዷቸው ሁለት ተግባራት ላይ ያተኮሩ  ይመስላል።  ሙሉውን ሀተታ ያንብቡ…