ከመልካሙ በረከት: አንዱዓለም ተፈራ “ትግላችንን እንመርምር” በሚለው ጽሁፉ ትግሉን ሳይሆን ድርጅቶችን ሲመረምር በማየቴ ገርሞኛል፡፡ ርዕሱ ድርጅቶችን አንመርምር ቢለው ሳይሻል ይቀር? ያምሆነ ሌላ ስለ ኢሕአፓ የጻፈው መረቅ የሌለው ነው፡፡ በግምት ወይም እንደ አንዱዓለም በስማ በለው አይደለም የምጽፈው፡፡ የድርጅቱ አባል በመሆነ የማውቀውን ነው የምጽፈው፡፡ በርግጥፊ ጸሃው ሁለት ሃቆችን ተናግሯል፡፡ ሙሉውን ያንብቡ