ፍኖተ
የነደብተራውን ምንባብ፣ መድበለ ቃሉን ሥታሰሚ፣
ሰምተን የማንጠግብሽ፣ የብዙሃኑ ኣለኝታችን!
ዕድሜ ጠገቧ ቃለ ፍኖተ፣ ኢትዮጵያዊ እሴታችን!
ኑሪልን ለዘለዓለም!
ብቸኛይቱ የጭቁን ሕዝብ ድምፃችን።
ሙሉውን ያንብቡ…
|
የናት ሆድ!
ኣጋር መቼ ጠፍቶ፣ ለጎራዴ እጀታ!?
እራሱን በሾመው፣ ብቸኛ ጠበቃ፣
ሥድ ሰደዱን ለቆ፣ በእሣቱ ላንቃ፣
እንደ ጭዳ በሬ፣ ለግንቦት ልደታ፣
ጎራዴ ኣሥመዝዞ፣ ኣንገትዋን ሊያሥመታ፣
ጽዋውን ኣጋጭቷል!
ሻምፓኙንም ከፍቷል!
ኢትዮጵያ እንደ ሃገር እንዳትኖር በካርታ፣
ብትንትኗ ወጥቶ እንድትከስም ጠፍታ።
ሙሉውን ያንብቡ…
|