ኢመማና የካቲት፣ የማህበሩ ውጣውረድ በጨረፍታ

 

በሰደት የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር አባላት አስተባባሪ ኮሚቴ፡  ዘመን በመቁጠር ሂደት የወርና የሁኔታ ግጥምጥሞሽ ይከሰታል። በሰነድ የተያዘ ማስረጃ እንደሚያሳየው የካቲት 14 ቀን 1941ዓ. ም. “የመምህራን ኅብረት” በዳግማዊ ምንልክ ት/ቤት በአዲስ አበባ ተቋቋመ። የወቅቱ የኅብረቱ ሊቀመንበርም አቶ ሚሊዮን ነቅነቅ ነበሩ። ይህ የመምህራን ኅብረት ስያሜውን እንደያዛ እስከ 1954 ዓ.ም.ድረስ ቀጥሏል።  ሙሉውን መግለጫ ያንብቡ…