(ከዓሣዬ)
እንደ ድፎ ዳቦ ኣገር ሥትቆረስ፣
ንብረቷ ተሟጦ ባዕድ ኣገር ሲፈሥ፣
የዜጋን ሃብት ንብረት በእሣት እያጋየው በዶዘሩ ሲያፈርሥ፣
በጠባብ ወያኔ በማፍያው ዘረኛ፣
በገዛ ኣገራችን ከሆንን ሥደተኛ!
ከእንግዲህ ምን ቀረን?! እንቆሥቁሥ ይጫጫሥ! እናቃጥለው ይንደድ!
ዳር ቆመን ከማየት ኣገር ሥትዋረድ!
(ከዓሣዬ)
እንደ ድፎ ዳቦ ኣገር ሥትቆረስ፣
ንብረቷ ተሟጦ ባዕድ ኣገር ሲፈሥ፣
የዜጋን ሃብት ንብረት በእሣት እያጋየው በዶዘሩ ሲያፈርሥ፣
በጠባብ ወያኔ በማፍያው ዘረኛ፣
በገዛ ኣገራችን ከሆንን ሥደተኛ!
ከእንግዲህ ምን ቀረን?! እንቆሥቁሥ ይጫጫሥ! እናቃጥለው ይንደድ!
ዳር ቆመን ከማየት ኣገር ሥትዋረድ!