የፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ ሀተታ: “እንደ ፍልስጤም ደም በሲናይ በረሃ ሁሌ እንደሚፈሰው፤ ” ይባል ነበር ዱሮ፤ / የኢትዮጵያም ንፁህ ደም፤ በሊቢያ በረሃ ፈሰሰ ዘንድሮ ! ለአለፉት አምሳ ዓመታት፤ የኢትዮጵያውያን ደም፤ ምድሪቷን እንደ ጎርፍ ሲያጥለቀልቅ ቆይቷል። እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ፤ ይህ የንፁሃን ደም፤ ሲጎርፍ የነበረው በሀገራችን ውስጥ ተከልሎ ነበር። ይህ ደም በአሁኑ ወቅት፤ ልክ እንደ ዐባይ ወንዝ፤ ድምበር በመዝለል እየጎረፈ፤ የሌሎችኑ ሀገራት መሬት እያጥለቀለቀው ይገኛል። ሙሉውን ያንብቡ