ዜና ፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ ሬዲዮ (መጋቢት 26 ቀን 2008 ዓ.ም.): የጅቡቲ ወደብ በመጨናነቁ የተነሳ ለእርዳታ የመጣውን እህል የሚያነሳው ጠፋ – በስልጤ በእርዳታ የተሰጡ አልሚ ምግቦች በባለሥልጣናት እየተሸጡ ነው – በኮንጎ ብራዛቪል ከተማ ከፍተኛ የጥይት ተኩስና የከባድ መሳሪያ ድምጽ ተሰማ - የደቡብ አፍሪካ የመከላከያ ሠራዊት ማህበር ፕሬዚዳንቱ ሥልጣን መልቀቅ አለባቸው አለ – አንሳሩ የተባለ ድርጅት መሪ ናይጄሪያ ውስጥ ተያዘ - በሱዳን ወደ 400 የሚሆኑ ሰዎች የምግብ እርዳታ ያስፈልጋቸዋል ተባለ:: ዝርዝር ዜና ያዳምጡ ወይም ያንብቡ . . .