(የካቲት 17 ቀን 2008 ዓ.ም.) – ሕዝባዊ ተቃውሞ እንቅስቃሴ ቀጥሏል፤ የወያኔም አፈና ተጠናክሯል – ኦክስፋም በኢትዮጵያ የገባው ድርቅና ረሃብ አሳሳቢ ነው አለ – የሱማሊያ ፕሬዚዳንት በአልሸባብ የተገደሉት የኬኒያ ወታደሮች ከ180 እስከ 200 መድረሳቸውን ገለጹ – በሰሜን ናይጄሪያ በአንድ የፖሊስ ካምፕ ውስጥ ከፍተኛ የፈንጅ ድምጽ ተሰማ – የተመድ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን ዘገባ በሊቢያ ያለውን ሁኔታ አጋለጠ – ለዝርዝር ይህን ተጭነው ፍኖተን ይህን ያዳምጡ