አሥራደው (ከፈረንሳይ): ሰሞኑን ኦባማ ኢትዮጵያን ሊጎበኙ ነው በሚል፤ ባህር ማዶ ጫጫታ፤ ከወደ አገር ቤት ደግሞ የጆሮ ብራና የሚጠልዝ ከበሮ ድለቃው ተጧጡፏል:: ጉዳዩ ከ 2007 ዓ.ም. የይስሙላ የወያኔ ምርጫ ቀጥሎ ለኢትዮጵያውያን በአጀንዳነት የተወረወረ ልፋጭ መሆኑ ነው:: አውነትም እንደፈለጉት ሆኖላቸው፤ እኛ ኢትዮጵያውያን በዚች በተጣለች ልፋጭ ላይ መናከስ ጀምረናል:: ለወያኔ አይዞህ ባዮች ምዕራባውያን ገዥዎቻችን እኛ ኢትዮጵያውያን “ያዝ ኩቲ!” ተብላ በተጣለች ልፋጭ ላይ ስንናከስ ከማየት በላይ የሚሰጣቸው ደስታ የለም:: ሙሉውን ያንብቡ