የእናቸንፋለን ጸጋ

 

ፍኖተ ዴሞክራሲ ሬዲዮ፡ ደርግ ጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ሲልና ስልጣኑን ሊያጠናክር ሲነሳ ኢሕአፓ ሁሉን አቀፍ ጊዜያው ሕዝባዊ መንግስት ይቋቋም ባይ ነበር። ደርግ ዴሞክራሲ በገደብ ሲል ኢሕ አፓ ደግም ዴሞክራሲ አለደብ ለጭቁኖች ሲል ነበር። ደርግ ራሱን የአብዮቱ ሞግዚት አድርጎ ሊሰይም ሲጥር ኢሕአፓ ይህ ማለት የሕዝብን አብዮት ማጅራት መምታትና መቀማት ነው ሲል ይከራከር ነበር። በመሬት ለአራሹ፤ በላባደሩ መሰረታዊ ጥያቄዎች ላይ፤ በሀገር ሉዓላዊንት ጥያቄ ኢሕአፓና ደርግ ለየቅል ነበሩ። ወያኔና ኢሕአፓም እንደዚሁ። ችግሩ የፊደል በነበረማ አዋቂዎች ተጠርተው ዘላቂው መፍትሄ በተገኘ ነበር።  ሙሉውን ጽሑፍ ያንብቡ…