የካቲት የኢትዮጵያ ሕዝብ የድል ቀን February 21, 2015 admin የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ ወጣት ክንፍ ድርጅተ (ኢሕአፓ ወክንድ): የኢትዮጵያ ሕዝብ በፋሽስቱ የኢጣሊያን ጦር ላይ በአድዋ የተቀዳጀው ታሪካዊ ድል በእርግጥም ለመላው ጥቁር ሕዝብ አርአያ የሆነና በፀረ ቅኝ ግዛት ትግል ታሪክ ወስጥ አኩሪ ምዕራፍን የያዘ ነው። ኢትዮጵያ ለዘመናት የቆየ ታሪክ ያላት ሉዓላዊ ሀገር መሆኑዋንም በአድዋ ድል አረጋግጣለች። …