የፍኖተ ዴሞክራሲ ሬዲዮ ዜና (መጋቢት 03 ቀን 2008 ዓ.ም.)- የወያኔ መኮንኖች ተይዘው እየታስሩ ናቸው – የኃይለ ማርያም ይቅርታ መጠየቅ ብቻ የአገሪቱን ችግር አይፈታም ተባለ – የሙስሊሙ ህብረተሰብ ተቃውሞ አሰማ – የአልጀሪያ የጸጥታ ኃይሎች በሽብረተኞች ላይ አሰሳ አካሄደው በርካታ መሳሪያዎችን ያዙ – በሊቢያ ባለስልጣኖች ላይ ማዕቀብ ለማድረግ የአውሮፓ አገሮች እየመከሩ ነው:: ዝርዝር ዜና ያንብቡ ወይም ያዳምጡ::