ከዓሣዬ (አዲስ ግጥም)
ልክ እንደ ሃገርህ የጦሣ ተራራ
ጉብ ብለህ ተልቀህ ወያኔን ሣትፈራ
ጎሕን በመፈንጠቅ ሆነህ ያገር ኣውራ
ብርክ ለቀቅህበት ከጠላትህ ጎራ!
ጎሕ ፈንጣቂው ደሴ!
የጀግንነት ዓርማህ ከፍ ብሎ ሲታዬን
ሥር ነቀል መፈክር ጀማህ ሲያሥደምጠን
በስሜት ተውጨ በሃሣብ እየዋኘሁ!
ከደሥታ ብዛት ዘለላ እንባ ዘራሁ!
ደሴ ባንተው መጀን ባንተ በጣም ኮራሁ! ሙሉውን ግጥም ያንብቡ …