ከቢንያም ግዛው: ድምፃችን ይሰማ!! ለአንዱ ብቻ አይደለም፤ ለሁሉም ፍትህና ነፃነት ይገባል። ሰሜኑ፣ ደቡቡ፣ ምዕራቡና ምሥራቁ በየክልሉ ያለው የተለያየ ቋንቋ እና ባህል ሲደመር ነው ኢትዮጵያዊ የሚባለው። ስለዚህም ለሁሉም መጮህ አለበት። የታሰሩ የፖለቲካ እስረኞች ሁሉም ይፈቱ። በአንድነት ለአንድ ትግል፣ ለአንዲት ኢትዮጵያ እንቁም። ሙሉውን ጽሁፍ ያንብቡ …