ወቅታዊ እውነተኛ ዜናዎችን፣ ቀስቃሽና የትግል አካሄድ አመላካች ግምገማዎችን በማቅረብ፣ የአገርና የሕዝብ ጠላቶችን በማሳወቅና በማጋለጥ፣ በወያኔ ለታፈነው ወገናችን ልሳን በመሆን የስርጭት አገልግሎቱን ከ24 ዓመታት በላይ ሲሰጥ የቆየው ፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ በሳቴላይት ሊሰራጭ መሆኑ ታውቋል። … የበለጠ ሐተታ እና ስለ ዕርዳታ አሰባሰብ የወጣውን ፕሮግራም ያንብቡ…