ከፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ ሬዲዮ – ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ባልንና ደስ ባለን ነበር። ግን መርዙ ሲረጭ ቆይቷልና ቢጎመዝዝም መቀበሉ የግድ ይሆንብናል። በሕዝብ መሃል ጥላቻና ጠብን ሲያራጩ የቆዩትን ክፍሎች እናውቃቸዋለን። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ደግሞ ይህን የጥላቻ ዘመቻ በሀሰት አጅበው አረፋ እየደፈቁ ሚንጫጩ ጉዶች በዝተዋል። … በሀገር ወዳድ ሀይሎች ላይም የጭቃ ጅራፋቸውን ያጮሃሉ። ከዚህ ሁሉ በስተጀርባ ግን ያለው ወያኔ መሆኑ መረሳት የለበትም። የጥላቻና ፍጅት ዋናው አባወራ በቅድሚያ እሱ ነውና። ሙሉውን ጽሑፍ ያንብቡ …