September 29, 2014October 14, 2014 admin ሰበር ዜና፡ ኢትዮጵያዊያን ሰላማዊ ሰልፈኞች በዲሲ የወያኔ ኤምባሲን ሰንደቅ ዓላማ ለተወሰነ ጊዜ በእውነተኛው የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ ቀይረውት ነበር፣ ጥይትም ተተኩሶ አንድ የወያኔ ሰራተኛ በፖሊስ ምርመራ እየተካሄደበት ነው