ተስፋጽዮን መድሃኔ (ፕሮፈሰር): ይህ ጥናታዊ ጽሁፍ እኔ እንደ ግለሰብ በራሴ ተነሳሽነትና ፍላጎት ያዘጋጀሁት ነው። በስተጀርባዬ ሆኖ የገፋፋኝ ማንም ኃይል ወይም የፓለቲካ ድርጅት የለም። በመሆኑም፡ በጽሑፉ ላይ የሰፈረውን ይዘትም ሆነ ስርጭት በሚመለከት ኃላፊነት የምወስደው እኔ ራሴ ብቻ መሆኔን በቅድሚያ ለማሳሰብ እወዳለሁ። ይህ መልዕክት በስዕለ ድምጽ፡ ማለት በኦውዲዮ ቪዲዮ የተቀረጸ ሲሆን በጽሁፍ ደረጃም በትግርኛና በአማርኛ ይኸው ተሰራጭቷል። ሙሉውን ጽሑፍ ያንብቡ …