ኢፖእአኮ: የኢትዮጵያ የፖለቲካ እስረኞች አንድነት ኮሚቴ ከ20 ዓመታት በፊት ሲመሰረት አንዱ ምክንያቱ የነበረው በመብት አስጠባቂ ድርጅቶች (የሀገር ውስጥና የውጮቹም) ስለተረሱ እስረኞችና መብት አልባ ሕዝቦች ትኩረት ሰጥቶ ለማቅረብ ለማሳወቅም ነበር። ወያኔ ለስልጣን ከበቃ ጊዜ ቀርቶ በደርግ ጊዜም ለምሳሌ አምኔስቲ ኢንተርናሽናል የሚባለውና ሌሎች ተቋሞች ያ አረመኔ አገዛዝ በሰፊው ሕዝብ ላይ ያደረሰውን ግፍና የመብት ረገጣ ሳይሆን በዋና መልኩ ተገንጣይ ቡድኖች ደረሰብን በሚሉት መብት ረገጣ ላይ ብቻ ያተኮረ ነበር። ሙሉውን ያንብቡ…