የፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ ሀተታ (ግንቦት 22 ቀን 2007 የተላለፈ): ሞኝን ሰው እባብ ሁለቴ ይነክሰዋል ተብሏል:: ሁለቴ የሚሞኝ ህዝብ ሊኖር አይችልም ማለቱ ከከበደ ቢያንስ አይገባም ብንል ትክክል ይሆናል:: በየካቲት 1966 ህዝብ ድሉን ተቀማ፣ በ1983 ም ይህ ቅሚያ ተደገመበት:: በ1997 ደግሞ ህዝብ ድምፁን ተቀማ፣ ጭፍጨፋ ደረሰበት፣ በግንቦት 2002 ተደገመ:: በመጭውም ምርጫ ተበየው ለውጥን መጠበቅ ደግሞ ከሞኝነት ክልል የወጣ ከባድና ጎጂ ጥፋት መሆኑ የሚያከራክር አይደለም:: ሙሉውን ያንብቡ