(መጋቢት 20 ቀን 2008 ዓ.ም.) – ኖርዌይ የፖለቲካ ጥገኛነት የጠየቁ ኢትዮጵያውያንን ወደ አገራቸው ልትልክ ነው – የታክሲ ነጅዎች አድማ እንደገና ሊጀምር ይችላል – የዘንድሮ የኦህዴድ የምስረታ በዓል መከበሩ አጠራጣሪ ነው – በትግራይ የቤት መስሪያ የቦታ ስፋት እንዲጨምር ተደረገ – የሶማሊያ መንግስት 115 የአልሸባብ አባላት የተገደሉና ሌሎች 110 የተማረኩ መሆናቸውን ገለጸ – የግብጽ የመንገደኛ አውሮፕላን ተጠለፈ – በመከካለኛው አፍሪካ ሪፕብሊክ ተጨማሪ የተመድ የሰላም አስከባሪ አባላት በወሲብ ወንጀል ተከሰሱ:: ዝርዝር ዜና ያዳምጡ ወይም ያንብቡ …