ኢትዮጵያ: ለልጆቿ የተከለከለች ፍሬ

የፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ ሀተታ: ዕምቅና ተጨባጭ የሆነው የተፈጥሮ ሀብቷ ሞልቶ ተርፎ፤ ዜጎቿን መመገብ ያልቻለች ምድር ሀገራችን ኢትዮጵያ መሆኗ እስከ ዛሬ ደረስ ያልተገነዘበ ፍጡር ይኖራል ብለን አንገምትም።  እኛም ዛሬ ይህንን ለማውሳት የፈለግነው፤ ለድኅነታችን፤ ለችግራችንና ....

Continue reading

በስብሰባ ጋጋታ የተማረውን ሕብረተሰብ የሸፈተ ልብ ምርኮኛ ማድረግ አይቻልም

በስደት የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር አባላት አስተባባሪ ኮሚቴ፡ ከዚሁ የፖለቲካ ስልጠና ጋር ተያይዞ ስለመምህራን መብት፣ ስለትምህርቱ ሁኔታና ባጠቃላይ አገራዊ ጉዳዮች ላይ ጠንካራ አቋም ይዘው በመከራከራቸውና በአገርና ሕዝብ ላይ ያንዣንበቡ አደገኛ አዝማሚያዎችን እንዲረግቡ በመንግሥት ስም የተቀመጠውን ቡድን ....

Continue reading

ደብዛቸው ለጠፉ ታጋዮች በዊንፔግ፣ ካናዳ ሕዝባዊ ምሽት

በሰውነት ፈቃዱ፡ እስካሁን ብቻ ከ$280 ሚሊዮን ብር ወጭ ሆኖ የተመሰረው የካናዳ ሰብአዊ መብት ሙዚዬም ለሕዝብ ክፍት ከተደረገ በኋላ በዊንፔግ፣ ካናዳ የኢትዮጵያ ፖለቲካ እስረኞች አንድነት ኮሚቴ ከሌሎች በአካባቢው ከሚገኙ ለሰው ልጅ መብት መከበር፣ እኩልነትና ነፃነት ከሚታገሉ ....

Continue reading