ስብሰባ፡ በኑርንበርግ ከተማ

የኢትዮጵያ የፖለቲካ እስረኞች አንድነት ኮሚቴ (ኢ.ፖ.እ.አ.ኮ)ን የምንደግፍ ከኢትዮጵያዊያንና ለኢትዮጵያ ወዳጅ ከሆኑ የጀርመን ዜጎችና እንዲሁም ለሰብአዊ መብት መከበር ከሚንቀሳቀሱ የተለያዩ ተቋማት ጋር በ “ኢትዮጵያ ስለሚገኘው የሰብአዊ መብት ሁናቴ“ ለመወያየት አንድ ሕዝባዊ ስብሰባ በጥቅምት 29 ቀን 2007 ....

Continue reading

በአርባ ጉጉ እና አካባቢው በአማራው ህዝብ ላይ የተፈጸመውን የዘር ማጥፋት ወንጀል መካድ አይቻልም

ሞረሽ ወገኔ የባህል ማህበር በስዊድን: ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማሪያም ከሸገር ራዴዮ ጣቢያ ጋር በ09/08/2014 ያደረጉት ቃለ መጠይቅ ምንም እንኳ አማራውን አስመልክቶ የሰጡት ማብራሪያ እርስ በራሱ የተምታታ ቢሆንም፣ አማራውን ህዝብ የለም ከማለት አልፈው በአርባ ጉጉ በአማራው ህዝብ ....

Continue reading

እንጻፍ ካልንማ (ክፍል 2)

ኢያሱ  ዓለማየሁ: "ኩኩሉ ሲል ሰማን የእኛም አውራ ዶሮ፣ ምን ሊያሰማኝ ይሆን ጆሮዬ ዘንድሮ።" የተጨቆኑና የተበደሉ ሕዝቦች የመከራ ኑሮአቸውን በቀልድና ስላቅ ያጅቡታል ነውና የአዲስ አበባ ተራቢዎች ‘’የዘንድሮ አውራ ዶሮ ኩኩሉ  ቢልም በትግርኛ ነው’’ ብለው ችግራችንን ቁልጭ ....

Continue reading

በወያኔ መራሽ ግጭት ከ500 በላይ ሰዎች ሞቱ

ከጳጉሜን 2006 ዓ.ም ጀምሮ ጋምቤላ ክልል፣ መዠንገር ዞን፤ ጎደሬ ወረዳ በተለይ ሜቲ ከተማ ውስጥ ግድያና በአካባቢውም ግጭቶች መካሄዳቸውን የተለያዩ የዜና ምንጮች እየዘገቡ ናቸው። ከ500 በላይ ሰላማዊ ሰዎች ተገለዋል፤ ብዛታቸው በውል ያልታወቀ ደግሞ ለከባድ የመቁሰል አደጋ ....

Continue reading

እርቅ፣ እምነትና ሽምግልና

ከዳዊት ፍሬው:  ይህችን አጭር ጽሑፍ እንዲሞነጫጭር ምክንያት የሆነኝ ከሰሞኑ ኢሕአፓን አስመልክቶ እርቅ ሊወርድ ነው፤ ሽማግሌዎች በመኻል ገብተዋል ተብሎ እየተወራ ያለውን ጉዳይና ከዚሁ ጋር ተያይዞ እየተደረጉ ያሉ ጥፋቶችን በሚመለከት ይሆናል። እኔ እንደ አንድ ኢትዮጵያዊ የኢሕአፓን ጥንካሬ ....

Continue reading