ብሄራዊ ችግር ያለ ሁሉም ትብብር አይወገድም

ሊነበብ የሚገባ ወቅታዊ ሐተታ ከፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ፡ ላለመተባበር ቀንደኛ ምክንያቶች ከሆኑት አንዱ፤ ሀገሪቱን የሚገዟት ጎሰኛ ግለስቦችና ስብስቦች ዕውነተኛ ምንነት በትክክል ያለማውቅ ችግር መሆኑን አምኖ መቀበል ያስፈልጋል።  ወያኔ እስካሁን ሀገሪቱን ለማጥፋት ከፈጸማቸው ድርጊቶች በመነሳት ....

Continue reading

የኢትዮጵያዊን ሙስሊሞች ዓለም አቀፍ ምክር ቤት (ግሎባል ካውንስል ኦፍ ኢትዮጵያን ሙስሊምስ)

የኢትዮጵያዊን ሙስሊሞች ዓለም አቀፍ ምክር ቤት (ግሎባል ካውንስል ኦፍ ኢትዮጵያን ሙስሊምስ) በቶሮንቶ ያዘጋጀው ሕዝዝባዊ ስብሰባ በተሳካ ሁኔታ ተካሄደ።  የኢፖእአኮ ፐሬዚዴንት አቶ ዓሊ ሁሴን የስብሰባው የክብር እንግዳ ነበሩ (ከስብሰባው ተሳታፊዎች)

Continue reading

ለደብተራው (ጸጋዬ ገ/መድህን)

ከጌትነት (ግጥም) በሰፈሩት ቁና፣ መሰፈሩ ላይቀር! እድገት ልማት ብሎ፣ ከንቱ መቀባጠር! እነርሱም ይግደሉ! እኛም እንሞታለን! የነርሱ ግን ትቢያ! እኛ እናብባለን! ------------------------------- አቤ ኮሚሳሩ! ሥራህ ፈክቶ አብቧል! ስጋህን በሉ እንጅ! መንፈስህ መች ሞቷል! ተከታይ ልጆችህ፣ በረድፍ ....

Continue reading

“የኢትዮጵያ ጠላት ማነው ነው?” ተብሎ በተደረሰው መጽሐፍ ላይ አስተያየት

ከእውነቱ ፈረደ (ደቡብ አፍሪካ)፡  ኢትዮጵያ ውስጥ በሥልጣን ላይ የነበሩት መንግሥታትና አሁን በሥልጣን ላይ የሚገኘው ዘረኛ የወያኔ መንግሥት የኢትዮጵያን ሕዝብ ለመጨቆን መሳሪያ አድርገው የተጠቀሙት ከሕዝብና ከአገር ጥቅም ራሳቸውን የሚያስቀድሙ ግለሰቦችን በመጠቀም የውሸት መረጃዎችን ለሕዝብ በማስተላለፍ ነበር/ነውም።  ....

Continue reading