የራሱን ታሪክ የላከበረ ትውልድ፤ በራሱ ላይ ይሞት በቃ እንደፈረደ ይቆጠራል!

ከፍኖተ ዴሞክራሲ፡ የኢትዮጵያ አንድነት ድምፅ ሬዲዮ ወቅታዊ ሐተታ፡ ከኢጣሊያ ፋሽስት ወረራ ማግስት የመጣው ትውልድ፤ አስተዳደጉ፤ በመልካም ሥነ ምግባርና አኩሪ ታሪክ ላይ በተመሠረተ ትምህርት ነበር። በዚህ ምክንያት ከአሁኑ ትውልድ የተለየ መስተጋብርና የታሪክ ግንዛቤ ነበረው። የሀገሩን ታሪክ፤ ....

Continue reading

እንጻፍ ከተባለ

ኢያሱ ዓለማየሁ፡  "የማይጽፍ ደብተራ፤ ክንፍ የሌለው አሞራ።"   ለደብተራነቱ ባልበቃም ደብተራዎችን የማወቅ ዕድል ስለነበረኝና የደብተራውን ደብተራ ጸጋዬ ገብረመድህንን ጓድ የማለቱን ዕድል አግኝቼም ስለነበር አልፎ አልፎ -- ብዙውን ጊዜ "አልበዝቶም ለማለት"--ያው አጅሪዎችን የሚያንጨረጭር ጽሁፍ መጻፌ አልቀረም።  ይህም ....

Continue reading

ሶሴፕ አሜሪካ ወኪሉን ወደ ዊኒ ፔግ ይልካል

የኢትዮጵያ የፖለቲካ እስረኞች አንድነት ኮሚቴ (ሶሴፕ) የአሜሪካ ቅርንጫፍ፡  በካናዳ ዊኒፔግ የሰብዓዊ መብት ቤተመዘክር (ሙዚዬም) እ. ኤ. አ. ከ2008 ጀምሮ ሲታነጽ ቆይቶ የፊታችን ሴፕቴምበር 20 በከፍተኛ ድምቀት ለሕዝብ ዕይታ ክፍት ይሆናል፡፡ የካናዳ ሰብዓዊ መብት ቤተመዘክር ዋናው ....

Continue reading