መፈክሩ “የታሰሩት የፓለቲካ እስረኞች በሙሉ ይፈቱ” ነው መሆን ያለበት

ከነፃነት በቀለ፡ በየዕስር ቤቶቹ በሺዎች ታጉረው እያሉ “ እኔ እንዳርጋቸርው ነኝ”፣ “አንዳርጋችው ይፈታ” ለማለት እዚህም እዚያም ሰልፍ ይወጣል፡፡  ባንዳንድ አካባቢ ደግሞ አዳማጭም ተመልካችም በሌለበት ይወጣል፡፡  መሰረታዊ አላማው ፍጹም አልተስተካከለም፡፡  መፈክሩ መሆን ያለበት “ያለአግባብ የታሰሩ በሙሉ ....

Continue reading

የደብረ-ገነት ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን ሕንፃ በኦክላንድ ከተማ ተመርቆ ተከፈተ የደብረ-ገነት ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን (በስደት) ሰበካ ጉባኤ

Continue reading