ሕብረ-ብሔራዊነት መለያችን፣ አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ሰንደቃችን

(ዴሞ ቅጽ 44 ቁ. 4 ሚያዚያ/ግንቦት 2011 ) - የኢሕአፓ አባላት እናት አገራቸው ኢትዮጵያን በዝናና በታሪክ ብቻ ሳይሆን በሥልጣኔም ሆነ በዕድገትዋ ከዓለም ቀደምት ሀገሮች ደረጃ ለማድረስ፤ የሚወዱትና የሚያከብሩትን ታላቅ ሕዝብ ከድኽነትና ከኋላቀርነት ለማላቀቅ እንዲሁም ፍትኅና ....

Continue reading

ዓለም አቀፍ የላባደሮች ቀን የኢትዮጵያ ሠርቶ አደር ሕዝብ ሰቆቃ ቀጣይ ሆኗል

(ሚያያዚያ 23 ቀን 2011) - ሚያዝያ 1969 -- ኢሕአፓና ደጋፊዎቹ የላባደሩን ቀን በሰላማዊ ሰልፍ በአዲስ አበባ ሲያከብሩ በአረመኔው ደርግና ጭፍሮቹ ከሺ በላይ የሆኑት በየቀበሌው ተረሽነው ሲገደሉ ሌሎችንም ከእስር ቤት አውጥተው ረሽነዋል። ሁሌም በዚህ ቀን የምንዘክራቸው ....

Continue reading

ህገ መንግስቱን ማሻሻል ወይስ መለወጥ??

• *ህገ መንግስት፤ መንግስትን ማሰርያ እንጂ ህዝብን ማሰርያ አይደለም • *ከገዥዎቹ ህግ የሚሰጠው ህዝብ ምንጊዜም ባሪያ ነው • *ማንኛውም ህግ ወደ ህዝብ ማነጣጠር የለበትም (አዲስ አድማስ) - በርካታ የፖለቲካ ፓርቲዎችና የተለያዩ የሰብአዊ መብት ተሟጋቾች፣ የአገሪቱ ....

Continue reading

የዘር ማጥፋት ዘመቻና የሕዝብ ግድያን እርምጃ ኢሕአፓ በጥብቅ ይቃወማል

ከኢሕአፓ መግለጫ(መጋቢት 30 ቀን 2011 ዓ.ም.) - አካፋን አካፋ የማለቱ ጊዜ መጥቷል። በሰሜን ሸዋ አማራውን ሕዝብ ለመፍጀትና ለማፈናቀል በኦነግ የተከፈተው ዘመቻ የወያኔ ሹሞች እጅም ያለበት ነው። ከአስተናጋጃቸው ከሻዕቢያ ግዛት ወደ አገር ሲገቡ ምንም ትጥቅ ይዘው ....

Continue reading