መሰረታዊ ችግሮችና መፍትሔያቸው

  ወቅታዊ ሐተታ ከፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ ሬዲዮ: መፍትሔዎቹ እምቢ ተባሉ እንጂ ግልጽ ናቸው። መሬት ለአራሹ፤ ያልተገደበ ዲምክራሲያዊ መብት ለሰፊው ጭቁን ሕዝብ፤ ሉዓላዊነት ለኢትዮጵያ፤ ብሂራዊ ኢኮኖሚን ማጠናከር፤ ገለልተኛ የውጭ ፖለቲካ፤ የሀገር አንድነት በዲሞክራሲ መሰረት፤ ....

Continue reading

“እኛና አብዮቱ” – በፍቅረሥላሴ ወግደረስ (ሶስተኛውና የመጨረሻው ግምገማ)

  በታደለ መኩሪያ:  ደራሲው ሰለድርጅትና አባላት በሰጡት ትንታኔ ውስጥ ሰለንቁ ምሁራን የሰጡትን ትንታኔ ቸሩ ያሟላዋል እላለሁ፤ ቸሩ ለመገደል ሲወጣ አንዱ ገዳይ የለበሰከውን ኮት አውልቅ ሲለው ‘ለሀገሬ ከዚህ የተሻለ ነገር ትቼላት የምሄደው ይኖኝ ይሆን? አወልቃለሁ፣’ የመጨረሻዋ ....

Continue reading

ኢትዮጵያ የማደጎ ልጅ / ጉዲፈቻ አትሆንም!

  ሊያነቡት የሚገባ ወቅታዊ ሐተታ፡  ... ያለመታከት  ደጋግመን እንደምናሳስበው፤ ሀገራችን  እንደ ሀገር፤ ዜጎቿም እንደ አንድ  ሕዝብ እንዳይኖሩ  የመጨረሻው በር ከተዘጋ  በኋላ፤ የኢትዮጵያን ተስካር  ለማውጣት ተሰብስበን  እንላቀስላት ማለቱ  አይጥቅምም።  ይህ እንዳይሆን አስቀድመን ብልሃት ይፈልግ  ብለው የተናገሩትም  ....

Continue reading