ከግንቦት 6 – 8፣ 2006 ዓ.ም. (May 14 – 16, 2014) በኦክላንድ መካን ሰላም መድኃኔዓለም ካቴድራል በተካሄደው 39ኛው መደበኛ ጉባዔ ከሕጋዊው ቅዱስ ሲኖዶስ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የተሰጠ መግለጫ

Continue reading

የአማራ ሕዝብ የመቅሰፍት አደጋ አንዣቦበታል!

  ኢሕአፓ፡ የወያኔ አገዛዝ በአሁኑ ወቅት እየተውተረተረ ያለ በመሆኑ ይህንን ፀረ አማራ ዘመቻ በ 2007 ዓ.ም. ይደረጋል ተብሎ ለሚጠበቀው "ሕዝባዊ ምርጫ“ ለድጋፍ ማግኛ መጠቀሚያ ለማድረግ እየጣረ ነውና የተቃጣው አደጋ እውንና የምርም ነው። ማንም ለኢትዮጵያ ሕዝብና ....

Continue reading

ሳይጠሩት አቤት — የወያኔ ወዶ ገባ ምሁሮች ጉዳይ!

ከመላኩ ይስማው:  ኢትዮጵያዊነት እንዲህ በቀላሉ የማይጠፋ፣ የማይተን ሆኖ ነው እንጂ እስከዛሬም የተዋለበት ቀላል አይደለም። ወያኔ የሚያራምደውን የዘረኝነት ፖሊሲ ጦስ ምልክቶች እያየነው ነው – ያሳለፍናቸውን 23 ዓመታት ልብ ካልን። በረጅም ጊዜ ታሪክ፣ በፍቅርም በጦርነትም፣ በለቅሶም በሠርግም፣ ....

Continue reading

ሕዝብን ለመስዋዕትነት የጠራ ችግር ሳይወገድ ትግል አያቆምም!

ዴሞ  ቅጽ፣  39 ቁጥር 6:  የኅብረተስብ እድገት፤ ቅራኔና ሂደትን መረዳት ያልቻሉ የሕዝብ አመጽና ፍንዳታ በጥቂት ተንኮለኞች ሴራ የሚመጣ ይመስላቸዋል። እነዚህ ሰዎች በአጼው ሥርዓት ላይ ጎርፍ እየመጣ ባለበት ጊዜ  ችግሩን የፈጠሩትና የሚያባብሱት ጥቂት “በፈተና የወደቁ” የዩኒቨርስቲ ....

Continue reading