ነፃ ፕሬስ፤ ዴሞክራሲና መልካም አስተዳደር አንድም ሶስትም ናቸው !

  ኢሕአፓ፡ በባለሙያዎቹ አገላለፅ መሰረት ዴሞክራሲያዊ መብቶች በተከበሩበትና መልካም አስተዳደር በተመሰረቱበት ሕብረተሰብ ውስጥ ነፃ ፕሬስ በዋናነት የመንግሥትን አሰራር ለሕዝብ፤ በሕዝቡ ውስጥ የሚንሸራሸሩትን ፍላጎቶች፤ አስተያየቶችና ጥያቄዎች ደግሞ በሥልጣን ላይ ለሚገኘው አካላትና ተቋማት በማስተላለፍ በሁለቱ ክፍሎች መካከል ....

Continue reading

ለላብ አደሩና ለሰራተኛው ያለን ወገንተኝነት በመርህ ላይ የተመሰረተ ነው!! አለም አቀፍ የሰራተኛ ቀንን አብረን ስናከብር

  ኢሕአፓ፡ የዘንድሮው የሚያዚያ 23 ቀን 2006 ዓ.ም.(ሜይ 1 ቀን  2014 ) አለም አቀፍ የሰራተኞች ቀን በተለያዩ አህጉራት ያሉ ላብ አደሮችና ሰራተኞች እንደሚገኙበት የፖለቲካ ምህዳር በአሉን የተለያዩ ፕሮጋራሞችን፤ መግለጫዎችን፤ ትርዕኢቶችንና የተቃውሞ ሰልፎችን በማዘጋጀት ያከብሩታል። የዴሞክራሲ ....

Continue reading