ምን ነው ቲም ለማ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ መቆጣት፣ መሳደብና ለቅሶ አበዙ!?
ያሬድ ከደሴ - ዜጐች በሚያዩትና በሚሰሙት ነገር ስጋት ስላደረባቸውና ስለአዘኑ በቲም ለማ ተብዬው ላይ የተለያዩ ጥያቄዎች እያነሱና እየተቃወሙ ነው። ቲም ለማዎች ደግሞ እንዴት ሆኖ እንደፈራለን፣ ለምን እንጠየቃለን፣ ለምን እንተቻለን? ለምን ተነካን እያሉ መንጨርጨርና ማስፈራራት ይዘዋል። ....
ያሬድ ከደሴ - ዜጐች በሚያዩትና በሚሰሙት ነገር ስጋት ስላደረባቸውና ስለአዘኑ በቲም ለማ ተብዬው ላይ የተለያዩ ጥያቄዎች እያነሱና እየተቃወሙ ነው። ቲም ለማዎች ደግሞ እንዴት ሆኖ እንደፈራለን፣ ለምን እንጠየቃለን፣ ለምን እንተቻለን? ለምን ተነካን እያሉ መንጨርጨርና ማስፈራራት ይዘዋል። ....
ዴሞክራሲያ (የኢሕአፓ ልሳን) - ዛሬም በየአቅጣጫው የሚታየውና እየሆነ ያለው ሁሉ ፥ በቅርበት ቢመረመርና ቢገመገም ፥ በአንድ በኩል፥ በወያኔው መዋቅር ውስጥ የተሰገሰጉ ቡድኖች፥ የነበረውን መዋቅር በመጠቀም ቀድሞ ወደ ነበሩበት የሥልጣን ቦታ ለመመለስ እየጣሩ መሆናቸው በግልፅ የሚታይ ....
በቀለ ገሠሠ (ዶ/ር) [መጋቢት ፳፻፻፲፩ ዓ/ም] መንደርደሪያ፤ ዋና ዋና ችግሮቻችንን ጠንቅቀን እናቃለን ወይ? አይመስለኝም። የዛሬዉ ጥያቄ ቅድሚያ የቅንጦት ነዉ ወይስ የመኖር? እኔ የመኖር ይመስለኛል። የሚያዋጣንን ትግል እያካሄድን ነዉ ያለነዉ ወይ? አይመስለኝም። ችግር ፈጣሪዎች ከሆን የሕዝቦቻችን ....
SOCEPP (23 March 2019): There is a huge propaganda blitz by the powers who brought to power the Abiy Ahmed Lemma Megersa group to power to cover up the deplorable and even dangerous situation Ethiopia, ....
(በፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ራዲዮ) . . . . . ሠላማዊው የሽግግር ሂደት የታሰበውን ግብ እንዲመታ ከተፈለገ፤ በግድ የሕዝብ ሙሉ ተሳትፎ መኖሩን ማረጋገጥ ተገቢ ይሆናል። እኛ ብቻ እናውቅልሀለን የሚለው አባዜ፤ ያረጀ-ያፈጀ- ፤ ኋላ-ቀርና ጎታች መሆኑን ....
ግጥም ጥረገው እንባህን ተው ቻለው ወገኔ፣ ነቃ በል ከእንቅልፍህ ሳትባንን እንደእኔ፣ ስቃይህ ቀጣይ ነው የሌለው ውሳኔ፣ ዘረኝነት ነግሦአል ከፍቶ እንደ ወያኔ:: በመጽሐፍ ቁልቁሉ ቃል ኪዳን ሰጥተውህ፣ በፍቅር ሰበካ ተመርዞ ልብህ፣ ተረድተው መደመር መሆኑን ምኞትህ፣ በኢትዮጽያዊነት ....