ሕዝብን ለማፋጀት የተነሱትን ማውገዝና ማገድ የዜጋ ግዴታ ነው

  ኢፖእአኮ:  የኢትዮጵያን ሕዝብ በሀይማኖትና በብሄረሰብ ከፋፍሎ ሊያጫርስ የተነሰው የለየለት ወያኔ ብቻ ሳይሆን ብሔርተኛ ነን የሚሉ ጠባቦችም ናቸው።  በተለይ በምዕራብ ሀገሮች ነዋሪዎች የሆኑ ግለሰቦች ያሉበትን ሀገር መብት በመጠቀም እነዚህ የተለከፉ ግለሰቦች በኢትዮጵያ ላይ የከፈቱትን ጸያፍ ....

Continue reading

መርገምተ ወያኔ

ከሳላ አባጅግሳ “በረከተ መርገም” የሚያስፈልግ ቃሉ፣ ዛሬ ነው ተራገም ባለቅኔው ኃይሉ። ቅኔህን አፍሰው እንደድሮ እንደጥንት፣ ላሁን ዘመን ገዢ ያስፈልጋል መርገምት። ሙሉውን ግጥም ያንብቡ ...

Continue reading