Category: Home
ለዳግማዊ የካቲት ሕዝባዊ አመፅ እንነሳ!
የኢሕአፓ ልሳን፣ ዴሞክራሲያ፣ ቅጽ 39፣ ቁ. 4፣ የካቲት 2006 ዓ. ም.፡ ዘንድሮ 40 ዓመቱን ያስቆጠረው የየካቲት 66 አብዮታዊ እንቅስቃሴ የተከሰተው በግብታዊነት ነው። እንቅስቃሴውን ቀደም ብሎ የተነበየ ወይም የገመተ አልነበረም። በኢሕአፓ ዙሪያ የተሰለፉትና ሌሎች አብዮታዊ ኃይሎች ....
ኢመማና የካቲት፣ የማህበሩ ውጣውረድ በጨረፍታ
በሰደት የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር አባላት አስተባባሪ ኮሚቴ፡ ዘመን በመቁጠር ሂደት የወርና የሁኔታ ግጥምጥሞሽ ይከሰታል። በሰነድ የተያዘ ማስረጃ እንደሚያሳየው የካቲት 14 ቀን 1941ዓ. ም. “የመምህራን ኅብረት” በዳግማዊ ምንልክ ት/ቤት በአዲስ አበባ ተቋቋመ። የወቅቱ የኅብረቱ ሊቀመንበርም ....
March 8: Ethiopian Women’s Uphill Struggle
SOCEPP: There is little progress in assuring gender equality and the empowerment of women in Ethiopia. Death at child birth is still one of the highest in the world, harmful practices (forced early marriages, ....
አለም አቀፍ የሴቶች ቀን ሲከበር: ጀግኖቻችንንም ስንዘክር
ኢሕአፓ፡ የሀገራችን ሴቶች ከወንዱ አቻዎቻቸው ባልተናነሰ በኢትዮጵያን ሕዝብ የትግል ታሪክ ውስጥ ደማቅና አኩሪ የትግል ገድል ቢፈፅሙም የእኩልነት መብታቸው በሚፈለገውና አግባብነት ባለው ደረጃ ገና አልተከበረላቸውም። የድካማቸውን ፍሬ እንዲቋደሱ መድረኩ አሁንም ድረስ አልተመቻቸላቸውም። ሙሉውን መግለጫ ያንብቡ ....