የጓድ አዲስ ሀ. ወልደገብርኤል ዝክረ ትግል (1966 – 2006)
ጓድ አዲስ ሀ. ወ/ገብርኤል ጥር 2 ቀን 1966 ዓ. ም. በአዲ አርቃይ፣ ሰሜን ጎንደር ከአባቱ ከአቶ ወ/ገብርኤል ተስፋዬ እና ከእናቱ ከወ/ሮ ፀጋነሽ ከዲ ተወለደ። ጓድ አዲስ ገና በልጅነቱ የሕዝባዊ ትግል ገድል ይማርከው ነበር። ለዚህም ነው ....
ጓድ አዲስ ሀ. ወ/ገብርኤል ጥር 2 ቀን 1966 ዓ. ም. በአዲ አርቃይ፣ ሰሜን ጎንደር ከአባቱ ከአቶ ወ/ገብርኤል ተስፋዬ እና ከእናቱ ከወ/ሮ ፀጋነሽ ከዲ ተወለደ። ጓድ አዲስ ገና በልጅነቱ የሕዝባዊ ትግል ገድል ይማርከው ነበር። ለዚህም ነው ....
ፍኖተ ዴሞክራሲ፡ ጸረ ወያኔው ትግል መስዋዕትነትን ይጠይቃል። የተገደሉት እና በወያኔ ህይወታቸው የጠፋ ጀግኖችን እናከብራለን፤ አርአያ እናደርጋቸዋለን እንጂ፤ በቃሊቲና በዝዋይ ወዘተ እየማቀቁ ያሉትን ዜጎች አይዞን ጎናችሁ ነን እንላለን እንጂ አጠፉ የምንል ሊሆን አይገባም። የጸረ ግራዚያኒ ....