ከጠላፊ ስለ ጠላፊ

  ኢያሱ ዓለማየሁ: ከዕለታት አንድ ቀን ያኔ ድሮ ቦይንግ በሀገር ውስጥ በረራ ባልነበረበት ጠለፋ ኣካሂደን ነበርና አይዞህ በርታ ማሰማቱ ይገባል በሚል ነው ይችን አጭር መልዕክት የጻፍኩት።  እኛም ጠላፊ ተብለን ታስረናል፤ ጠላፊ ተብለን የስደተኛ ወረቀት ተክልክለናል ....

Continue reading

እንደ ጨጓራ የፖለቲካ ሽንፍላም ቢያጥቡት አይጠራም

ማርቆስ ደጀን:  ለወያኔ በስልጣን መክረም በጣም ከጠቀሙት ክስተቶች አንዱ የፖለቲካውን መድረክ በሽንፍላ ቅጥረኞችና ከፋፋዮች ሊያጨናንቅ መቻሉ መሆኑ ያድባባይ ምሥጢር ነው።  እኛም  “ብልጥን እባብ አንድ ጊዜ ይነክሰው ይሆናል፤ ሞኝን ግን ሁለት ጊዜ - አንድም ሳያየው፣ ሁለተኛም ....

Continue reading

ኢትዮጵያና አፍሪካ ቀንድ– የጦፈ ጦርነት ማዕከሎች

ከፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ ሬዲዮ፡   ዋሾው የወያኔ አገዛዝ ኢትዮጵያን ከዓለም ሀብታም ሀገሮች 67ኛው አድርገናታል ሲል ቅንጣትም ሀፍረት የሚሰማው አይደለም። ስለ ሰላምም የሚያወሳው የተለየ አይደለም። በ አፍሪካ ቀንድ ሰላም አለመስፈኑ ብቻ ሳይሆን የባሰ ጦርነት ጥሩምባ ....

Continue reading