የተካኑ ሰይጣኖች፤ የመድረክ መዥገሮችና የኮረፌ ፈላስፎች
ከሀማ ቱማ - በጎጃም ሞኝ አንግሴ ይሉታል። አጠናባዡን ዳግም አረቄን መሆኑ ነው። በሲኒ ቢጠጣም ከበዛና ከተዘወተረ ምላስን ያጠቁራል። በትንሹ። በዋናው መልኩ ግን ሞኝን የነገሰ ያስመስለዋል--ንጉሶች ደግሞ እንዳየነው ለሥልጣናቸው ቀናኢ በመሆናቸው ፉክክሩ መዘዝ ያመጣል። በጸለምት ስሜን ....
ከሀማ ቱማ - በጎጃም ሞኝ አንግሴ ይሉታል። አጠናባዡን ዳግም አረቄን መሆኑ ነው። በሲኒ ቢጠጣም ከበዛና ከተዘወተረ ምላስን ያጠቁራል። በትንሹ። በዋናው መልኩ ግን ሞኝን የነገሰ ያስመስለዋል--ንጉሶች ደግሞ እንዳየነው ለሥልጣናቸው ቀናኢ በመሆናቸው ፉክክሩ መዘዝ ያመጣል። በጸለምት ስሜን ....
ከደብተራው ዝግጅት ክፍል ማስታወሻ: ይህ ጽሁፍ አቶ ነብዩ ያሬድ እ/ኤ/አ በጁላይ ወር 2015 ልከውልን አትመነው ነበር። አሁንም ህፃናትን ሳይቀር ሰላማዊ ዜጎችን ለሚገድል ጸረ ህዝብ አገዛዝ በጭፍን እየደገፉ ሊከተል የሚችለውን አደጋ ማየት የተሳናቸው፣ በሌላም በኩል የትግራይ ....
ፍካሬ ዜና (መጋቢት 02 ቀን 2010 ዓ.ም.) ወያኔ በርካታ ሰዎችን እያሰሰ በብዛት ያሰረ መሆኑ ተነገረ - ወጣቶች በብዛት እየታሰሩ ነው - የሶማሌ ልዩ ኃይል በሞያሌ ግድያ አካሄደ - የሙት ከተማ አድማ በድጋሚ ይካሄዳል ተባለ - ....
በፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ራዲዮ - የሀገራችን ሕዝብ ለአለፉት ሃያ ስድስት ዐመታት የተጫነበትን አንገፍጋፊ ዘረኛ አገዛዝ በመቃወም ከዳር እስከዳር ወሳኝ ትግል እያከሄደ፤ አይከፍሉ መሥዋዕት ሲከፍል ቆይቷል። በርካታ የሕዝብ ወገኖች፤ ሀገር ወዳድ ታጋዮች፤ የኅሊና እስረኞች፤ የሃይማኖት ....
በመላው ኢትዮጵያ በተለይም ጎንደር/ባህርዳር እና ወሎ ውስጥ የሚካሄደው ህዝባዊ የተቃውሞ እንቅስቃሴ እየተጠናከረ ከመጣ ወዲህ፣ በንግድም ይሁን በግል የየብስ ማጓጓዣ ወደ ትግራይ መጓጓዝ አስቸጋሪ እየሆነ መጥቷል። በዚህ እና በተከተለው ፍርሃት ሰበብ ከአዲስ አበባና ከመሃል ሀገር ወደ ....
ከዓለሙ ተበጀ - ከ1928 እስከ 1933 ባለው ጊዜ ኢትዮጵያ ከጣሊያን ወረራ ጋይል ጋር ያካሄደችው ጦርነት በዓለም አቀፍ ደረጃ ያለው የቀለም ፍትጊያ በግልጽ አፍጥጦ እንዲያይ አድርጓል። ቀድሞውኑም አድዋን ትከትሎ ዋናዎቹ የአውሮፓ መንግስታት የነጭ ሃይል በጥቁር ሕዝብ ....