ወጣቱ ትውልድና የዛሬው ግዳጁ

ዴሞክራሲያ (የኢሕአፓ ልሳን፣ ቅጽ 43፣ ቁ. 2)  - ........... የኢትዮጵያ ሕዝብ (የትግራይ ሕዝብን ጨምሮ)፤ እሱ/ሕዝቡ የሥልጣን ምንጭ የሆነባት፤ አንድነት በዕኩልነት የሰፈነባት፤ ፍትህ ብልጽግና በተግባር የሚውልባት ኢትዮጵያን ለማየት እንደናፈቀ አለ። ዛሬም የተጫነበትን የጠባብ ቡድን ኢዴሞክራሲያዊ ሥርዓት ....

Continue reading

የልዴቱን ሰላይነት፣ የዓላሙዲንን ዘረፋ የሚያጋልጠው መደመጥ ያለበት ቃለ ምልልስ

ከዓመታት ቀደም ሲል ጀምሮ፣ ልዴቱ አያሌው በተቃዋሚው  ጎራ  የተተከለ የወያኔ  ሰላይ መሆኑን  በመግለጽ  አፍቃሪ ኢሕአፓ  የሆኑ  የተለያዩ ጋዜጦች፣ ድረገጾችና  የማህበራዊ መገናኛዎች የሚከሱት  መሆኑ  ይታወሳል።  የወያኔንና  የምዕራባዊያን አማካሪዎቹን የረቀቀ ተንኮልና አፈና  ልብ ያላሉ ብዙ የዋሃንም ይህንኑ ....

Continue reading

እምቢታው ቀጥሏል፣ የወያኔ ባለሥልጣናት ሀሰተኛ የትምህርት ማስረጃ፣ የነዳጅ እጥረት . . .

ፍካሬ ዜና ታህሣሥ 22 ቀን 2010 ዓ.ም. (31 December 2017) - በተለያዩ አካባቢዎች ወያኔ ሕዝብ መጨፍጨፉ ተነገረ - የጎዳና ኗሪዎች ሞት እየጨመረ መሄዱ ታወቀ - የወያኔ ክፍፍል ወደ እርስ በእርስ መጠፋፋት እየተሸጋገር ነው ተባለ - ....

Continue reading