ለነፃነት መሰዋት አኩሪ ታሪክን ለአገርና ለሕዝብ ማስተላለፍ ነው!! ትግሉ ሳያቋርጥ ተፋፍሞ ይቀጥል

(በስደት የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር አስተባባሪ ኮሚቴ) - የወያኔ አጋዚ ጦር በምስራቅ ሐረርጌ በጨለንቆ ሕዝባችን ላይ የወሰደውን ግድያ በማውገዝ ገዳዩ የአጋዚ ጦር አዛዦች ለፍርድ እንዲቀርቡ፣ በተለያዩ ዩኒቨርስቲ ውስጥ በሚማሩ ተማሪዎች ላይ የአጋዚ ጦር የፈጸመውን ግድያ፣ ድብደባ፣ ....

Continue reading

ዕባብ ቆዳውን ቢሸለቅቅ፤ መርዛማነቱን አይለቅ!

በፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ ራዲዮ - . . .  የትግራይ ክፍለ ሀገር ሕዝብም ሆነ ታጋዩ ክፍል፤ ከወገኑ ከኢትዮጵያ ሕዝብ ጋር ሆኖ ተባብሮ እንደሚታገልና ሀገሩንም ከወያኔ አምባገነን አገዛዝ እንደሚያላቅቃት ሁኔታዎቹ ተመቻችተውለታል። ምን ጊዜም ቢሆን የትግራይ ....

Continue reading

የወያኔ ደም የማፋሰስ ተንኮል . . . በመተሀራ የስኳር መቀበር . . . የሀሰተኛ መዲሃኒት ሽያጭ መስፋፋት

ፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ ሬዲዮ (ፍካሬ ዜና ታህሣሥ 08 ቀን 2010 ዓ.ም.) - ወያኔ የዜጎችን ደም የማፋሰሱን ዘመቻ መቀጠሉ ተነገረ - በየዩኒቨርሲቲዎች የተቆሰቆሰው ግጭት እየሰፋ መሄዱ ተሰማ - ንፁህ ውሀ ማግኘት እንደ በረከት እየሆነ ....

Continue reading

ወያኔ በሐረርጌና በያቤሎ የሕዝብ ደምን ማፋሰሱ

የፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ ፍካሬ ዜና - የውጪ ምንዛሪ እጥረት ወያኔን እግር ተወርች እየያዘው መሆኑ ተሰማ - የዓባይ ግድብ ወያኔን ብርክ እያስያዘው መሆኑ ተነገረ - ከወደብ ያልተነሳ ማዳበሪያ ከጥቅም ውጪ መሆኑ አነጋጋሪ ነው ተባለ ....

Continue reading