የመምህራን መብት ሊከበር የሚችለው ሕዝባዊ ሥርዓት ሲቋቋም ብቻ ነው!!

በስደት የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር አባላት አስተባባሪ ኮሚቴ - የኢትዮጵያ መምህራን ጎሳን መሰረት ባደረገው በወያኔ ዘረኛ ስርዓት ላለፉት 26 ዓመታት በእጅጉ ተጠቂ እንደሆኑ ይታወቃል። መምህራን ወያኔ በሰፋው የጎሳ ኮሮጆ ውስጥ ለመግባት ፍቃደኞች ስላልሆኑ ብቻ ለእኩል የትምህርት ....

Continue reading

ደብተራው ከ58 ዓመት በፊት በፃፈው ምጡቅ ቅኔ መነሻነት

ከታዬ ቶላ ከጎላ ሚካኤል - ለፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ፣ የኢሕአፓ ራድዮ፡፡ የዛሬውን ደብዳቤዬን ፀገየ-ወይን ገብረ-መድህን /ደብተራው/ በ 1959 ዓ.ም. እ/ኤ/አ/፣  በዚያን ጊዜ ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ዩኒቭርሲቲ ይታተም በነበረው  “Something`  መጽሔት ቁጥር ስድስት፣ ገጽ አስራ ....

Continue reading

ተቃውሞው ተቀናጅቶ የወያኔን ውድቀት ያፋጥን

(ኢሕአፓ)  - የፍርሃትንና የልዩነትን ግንብ አፍርሶ በተለያየ የአገራችን ክፍል ያለው ሕዝብ በትግሉ መድረክ አለና ካለ ጀምሮ ወያኔ ባለው የአፈና አቅም ሁሉ ሺዎችን ገድሎ፤ ብዙዎችን አግቶና ለስየል ዳርጎ ትግሉን ሊያፍን ቢሞክርም የሕዝብ አመጽ ቀጥሎና ግሎ ወያኔን ....

Continue reading