የወባ በሽታ ወደ ደጋማ ቦታዎች እየተሰራጨ ነው
ዜናና ኃተታ (ሰኔ 10 ቀን 2009 ዓ.ም.) - የወባ በሽታ ወደ ደጋማ ቦታዎች እየተሰራጨ ነው - ከጂቡቲና ከኤርትራ ወሰን የካታር ሲነሳ ሻዕቢያ ወታደሮቹን አሰማራ - አንዳንድ የተቃዋሚ ድርጅት ነን የሚሉ በአስመራ ለማካሄድ ያቀዱት ስብሰባ ተወገዘ ....
ዜናና ኃተታ (ሰኔ 10 ቀን 2009 ዓ.ም.) - የወባ በሽታ ወደ ደጋማ ቦታዎች እየተሰራጨ ነው - ከጂቡቲና ከኤርትራ ወሰን የካታር ሲነሳ ሻዕቢያ ወታደሮቹን አሰማራ - አንዳንድ የተቃዋሚ ድርጅት ነን የሚሉ በአስመራ ለማካሄድ ያቀዱት ስብሰባ ተወገዘ ....
የፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ ሀተታ- የሰውን ልጅ፤ ህይወት ካላቸው ከሌሎች ተንቀሳቃሽ ፍጡራን የተለየ ከሚያደርገው አንዱ፤የሞራል ጥያቄ ነው። ይህ የሞራል ጥያቄ ፤ የሰውን ልጅ በመሠረቱ ከእንስሳት ይለየዋል መባሉ፤ እንስሳቱና አራዊቱ እንደሚኖርቱ የዘፈቀደ ህይወት ለመምራት አለመፈለጉ ....
(የፍኖተ ዴሞክራሲ ዜናና ኃተታ) - ነዋሪዎችን ያነጋገረ አንድ የውጭ አገር ጋዘጠኛ ሕዝባዊ አመጽ ዳግመኛ ሊከሰት እንደሚችል ዘገበ - የበቆሎ ምርት ጨራሽ የሆነውን የተምች ትል ለመቆጣጠር አለመቻሉ አሳሳቢ ሆኗል - ኬኒያ ውስጥ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ታሰሩ - ....
ኢያሱ ዓለማየሁ - . . . ለጀግና አያለቅሱም ተብሏል። ጀግኖች ሞትን አይፈሩምና ዘጠኝ ሆኖ ቢመጣም አንድ በአንድ ግባ የሚሉ ናቸው። የጀግና ጀግና፤የወርቅ ዜጋ ምሳሌ የነበሩት ኮለኔል አስናቀ ስለ ታሪካዊ የሕይወት ሂደታቸው በመጽሃፍ አስፍረውታል። እኔ ስለ ....
ኮሎኔል አስናቀ እንግዳ ከአባታቸው ከአቶ እንግዳ ገብረ ማርያም እና ከእናታቸው ከወ/ሮ ውበቴ ገበረ ሥላሴ በጎንደር ክፍለሀገር፣ በደብረታቦር አውራጃ አየር ማርያም ደብር በጥር 7 ቀን 1906 ዓ/ም ተወለዱ። ኮ/ል አስናቀ ለውድ አገራቸው የነበራቸውን ፍቅር፣ ኢትዮጵያዊ ወኔና ....
ኮሎኔል አስናቀ ዕንግዳ መላ ዕድሜያቸውን ያሳለፉት፤ ለኢትዮጵያ ሕዝብ ነፃነት፤ ፍትኅ-ርትዕ፤ ዴሞክራሲ ሥርዓትና ለሀገር ልዋላዊነት ሲታገሉ ነው። በዚኽም ምክንያት የአያሌ ዓመታት እስርና መንገላታት፤ ስደትና ጉስቁልና ተፈራርቀውባቸውል። ይኽንንም በፀጋ ተቀብለው፤ በመርኅ ላይ የተመሰረተ ትግል ሲያካሂዱ በመኖራቸው፤ አርአያነተቸው ....