በደቡብ አፍሪካ ዘራፊዎ ች ያፈኗቸው ነጋዴ ተለቀቁ

( ግንቦት 21 ቀን 2009 ዓ.ም.) -  ከሳኡዲ አረቢያ የተመለሱ ስደተኞች ቁጥር ከ30 ሺህ አይበልጥም - ኢትዮጵያና ሌሎች የአፍሪካ አገሮች ለአዛውንቶች የሚሰጡት የጤና አገልግሎት ደካማ መሆኑን አንድ ጥናት አጋለጠ - በደቡብ አፍሪካ በዘራፊዎች ታፍነው የነበሩ ....

Continue reading

ፍኖተ ዲሞክራሲ የራዲዮ ስርጭት መደመጥ ያለበት ሰባት ምክንያቶች

(ዜናነህ በቀለ) -  ፍኖተ ራዲዮ ስርጭቱን የጀመረው በአገር ቤት ኢሕአፓ ይንቀሳቀስ ከነበረበት ነጻ መሬት ሲሆን እኔ ስርጭቱን ካርቱም ሆኜ በጥሞና እከታተል ነበር። አዳማጭ ጠፋ እንጅ ዛሬ በኢትዮጵያችን ላይ የምናየው ክፉ ነገር ሁሉ በወያኔዎች እንደሚፈጸም ትክክለኛ ....

Continue reading

የትምህርት ጥራት መውደቅ የወያኔ ፖሊሲ መዝቀጥ ነፃብራቅ ነው

(በስደት የኢትዮጵያ መምህራን ማኅበር አባላት ኮሚቴ) -  አስተባባሪ የትምህርት ውድቀት የአገርና የሕዝብ ውድቀት ነው። ስለዚህ አገራችንን ከወድቀት ሕዝባችንን ወያኔ አደንቁሮ ለመግዛት ካላው እርኩስ ፍላጎት ማዳን የሚቻለው ምልዓተ ሕዝቡ ተደራጅቶ የተጀመረውን ሕዝባዊ አመፅ በማስፋፋት የወያኔን ዘረኛ ....

Continue reading

የውጭ ምንዛሬ እጥረት

(ግንቦት 14 ቀን 2009 ዓ.ም.) -  የሻዕቢያው መሪ የወያኔን ክስ አስተባበለ - በውጭ ምንዛሬ እጥረት ምክንያት የሕዝቡን መሰረታዊ ፍላጎት ለማሟላት አልተቻለም ተባለ - የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለጉዞ የሚያስከፍለውን ተጨማሪ ዋጋ እንዲያነሳ ተጠየቀ። የሻዕቢያው መሪ ኢሳያስ ....

Continue reading